ለመምህራን በሽያጭ የሚተላለፉ መኖሪያ ቤቶች ዋጋ በ2009 የ20/80 የመግዣ ዋጋ እንዲሆን ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመምህራን በኪራይ የተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሽያጭ እንዲተላለፉ መወሰኑን ተከትሎ፣ የቤቶቹ የመተላለፊያ ዋጋ በ2009 በነበረው የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ማስተላለፊያ ዋጋ እንዲሆን ተወሰነ። የቤቶቹ የማስተላለፊያ ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔ መሠረት የ2009 የ20/80 የጋራ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply