“ለመሠረታዊ ማኅበራት ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ 90 በመቶ የሚኾነው ወደ አርሶ አደሩ ተሰራጭቷል” የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ለ2016/17 የምርት ዘመን 8 ሚሊዮን 57 ሺህ 900 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ይገኛል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የማዳበሪያ አቅርቦቱን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑንም ተገልጿል። የግብዓት ተጠቃሚ ከኾኑት ውስጥ ደግሞ በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር ዋለልኝ አንዳርጌ አንዱ ናቸው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply