ለመርማሪ ቡድናቸው ቪዛ በመከልከሏ ዶ/ር ቴድሮስ በቻይና ላይ ቅሬታ አሰሙ – BBC News አማርኛ

ለመርማሪ ቡድናቸው ቪዛ በመከልከሏ ዶ/ር ቴድሮስ በቻይና ላይ ቅሬታ አሰሙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/F890/production/_116123636_gettyimages-1289020748.jpg

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ቻይና ለዓለም ጤና ድርጅት ለላካቸው የመርማሪ ሳይንቲስቶች ቡድን ቪዛ መከልከሏ አሳዛኝ እንደሆነ በመግለጽ ቅሬታቸውን ገለጹ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply