ለመንግስት ደጋፊ ዘፋኞች የቤት ሽልማት ተሰጠ።

  የአገር ባለውለታዎችንና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በመደገፍ ወገናዊ አለኝታነታችንን በተግባር ማሳየት አለብን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ (ኢዜአ) ታህሳስ 27/2015 “የአገር ባለውለታዎችንና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በመደገፍ ወገናዊ አለኝታነታችንን በተግባር ማሳየት አለብን” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአገር ባለውለታዎች እና አቅመ ደካሞች 193 መኖሪያ ቤቶችን በስጦታ አበርክቷል፡፡ ቤቶቹ የተገነቡት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሲሆን የከተማ አስተዳዳሩ ከበጎ አድራጊዎች ጋር በመተባበር ያሥገነባቸው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply