ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ የትምህርት ተቋማት ሁሉም ዜጋ ገብቶ የሚማርባቸው መደረጋቸው ለሀገር የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃና በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች በምህንድስናና በጤና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 314 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። በምረቃው ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ […]
Source: Link to the Post