ደብረ ብርሃን:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፋት ተከታታይ ዓመታት ካጋጠሙ የሰው ሠራሽ ማዳበሪያዎች እጥረት ትምህርቶችን በመውሰድ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራቱን መምሪያው አስታውቋል:: የመምሪያው የሰብል ልማት ባለሙያ ተውልኝ ሽባባው እንደአለፉት ዓመታት ሁሉ ለመጭው የመኸር ወቅትም ዞኑ ሊያዘጋጀው ከሚጠበቀው የሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ውስጥ ዘገባው እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ 50 ነጥብ 2 በመቶ መዘጋጀቱን አስረድተዋል፡፡ ባለሙያው እንደሚሉት ካለፉት […]
Source: Link to the Post