“ለመኸር እርሻ ቀድመን ተዘጋጅተናል” አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማልማት ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዷል፡፡ አርሶ አደር ውባለም ዋለልኝ የወገራ ወረዳ የጀጀህ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። አርሶ አደር ውባለም ስንዴ፣ የቢራ ገብስ፣ ነጭ ገብስ እና ሌሎችንም ሰብሎች ያመርታሉ። ስንዴ የሚዘሩትን ማሳቸውን ሦስት ጊዜ አርሰውታል፣ የአፈር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply