ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)1498ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የፊታችን መስከረም 16/2016 ዓ.ም ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀውሐር ሙሐመድ መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ሰላም፣ እኩልነት፣ መከባበር፣ መረዳዳት፣ ፍትሕ እና ስለ ሀቀኝነት ማስተማራቸውን ተናግረዋል። የእምነቱ ተከታዮችም ይህንን የነቢዩን አስተምህሮ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል ብለዋል፡፡ በተለይም […]
Source: Link to the Post