“ለመግባባት እና ለመነጋገር ድልድዮችን መፍጠር እንችላለን” የሰላም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ችግሮችን በንግግር እና በይቅርታ መፍታት የሃይማኖት ተቋማት ትልቅ ኀላፊነት እና ሥራ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተከባብረው የሚኖሩባት፣ ሀገራዊ ፍቅር እና ግለሰባዊ ሥነ ምግባር የሚታነፁባቸው ተቋማት ባለቤት እንደኾነች ሚኒስትር ዴኤታው አስረድተዋል። መንግሥት ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በመተባበር በአረንጓዴ ልማት እንዲሁም በሰላማዊ ውይይት እና እርቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply