ለመጪዎቹ በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ይቀርባል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀጣዮቹ የትንሳዔ እና ዒድ ዓልፈጥር በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ መስከረም ባህሩ እንደገለጹት ለመጪዎቹ በዓላት የመሰረታዊ ፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ ለዚህም ከሁሉም ክልሎች፣ ከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply