ለሙያው ሟች የሆነ የሀዋሳው ሳጅን አናቶ አርጎ በዛሬው ቀን ልዩ ቦታው ሀዋሳ ኢንዱስቲርያል ፓርክ አካባቢ አንድ ሌባ አሥር ሺ(10,000) ብር ቀምቶ ደች ውስጥ ገብቶ ሊያመልጥ ሲል በአቅራቢ…

ለሙያው ሟች የሆነ የሀዋሳው ሳጅን አናቶ አርጎ

በዛሬው ቀን ልዩ ቦታው ሀዋሳ ኢንዱስቲርያል ፓርክ አካባቢ አንድ ሌባ አሥር ሺ(10,000) ብር ቀምቶ ደች ውስጥ ገብቶ ሊያመልጥ ሲል በአቅራቢያው የነበረ ፖሊሰ ዋና ሳጅን አናቶ አርጎ ከሌባው ጋር ግብግብ በመፍጠር በገባበት ገብቶ ሌባውንና የተቀማው ገንዘብን በመያዝ ለባለቤቱ አስመልሷል።

ያይኔአበባ ሻምበል
ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply