
ለሚዲያ አካላት ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የታገቱ 17 የአማራ ተማሪዎችን መነሻ ያደረገ አጠቃላይ ሴቶችና ህፃናት ላይ የሚሰራ “ህዳር 25” የተሰኘ የሲቪክ ማህበር ተመስርቷል። ይህ ማህበር የምስረታ ትውውቁን ነገ የካቲት 22/2015 ከቀኑ 5:30 በዋቢሸበሌ ሆቴል ያካሂዳል የሚዲያ አካላት እና ፍላጎቱ ያላችሁ ሁሉ እንድትገኙልን የአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። ሮሃ ሚዲያ እንደዘገበው
Source: Link to the Post