“ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ምርት በመጀመር ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በመኾን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፕሮጀክቱ አመራሮች ጋር በነበራቸው ውይይት ፋብሪካው በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ ወደ ምርት እንደሚገባ ተገልጿል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እያደገ ለመጣው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply