ባሕር ዳር: መስከረም 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርሊን ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን በማሻሻል ያሸነፈችው አትሌት ትዕግስት አሰፋ አቀባበል ተደርጎላታል። አትሌት ትዕግስት አሰፋ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የበባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች አቀባበል አድርገውላታል። በአቀባበል ሥነ ስርዓቱ ላይ ከባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ […]
Source: Link to the Post