ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2015/16 የምርት ዘመን ከተገዛው 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ አምስት ሚሊዮን ኩንታሉ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ከአዝመራ ወደቤተ ሙከራ የግብርና ሳይንስ ዓውደ ርዕይን አስመልክቶ እንደተናገሩት፤ ለ2015/16 የምርት ዘመን ከተፈጸመው 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ውስጥ አምስት […]
Source: Link to the Post