#ለምስራቅ_አማራ_ፋኖ_የቁሳቁስ_ድጋፍ_ተደረገ ❗️(አሻራ ሚዲያ) አዲስ አመትን ከፋኖ ጋር በማለት በጀግናው ዋርካው ምሬ ወዳጆ ለሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የ…

#ለምስራቅ_አማራ_ፋኖ_የቁሳቁስ_ድጋፍ_ተደረገ ❗️(አሻራ ሚዲያ) አዲስ አመትን ከፋኖ ጋር በማለት በጀግናው ዋርካው ምሬ ወዳጆ ለሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎት ድርጅት ከዳላስ አማራ ማህበር በተገኜ የገንዘብ ድጋፍ 👇 ✅-350 ቆዳ ጫማ ✅-350 ሽርጥ ልብስ ✅-700 የፕላስቲክ ጫማ ✅-150 ለቁስለኛ የሚሆን ቲሸርት … ✅-150 ለቁስለኛ የሚሆን ቱታ ሱሪ ለምስራቅ አማራ ፋኖ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ድጋፉንም የምስራቅ አማራ ፋኖ ምክትል አዛዠ ሃምሳ አለቀ ከድር ሰይድ ባሉበት የተደረገ ሲሆን ለተደረገላቸው ድጋፍ አመስግነዋል በተመሳሳይ የምስራቅ አማራ ፋኖ ምክትል ሎጀስቲክ ሀላፊ ፋኖ ሻምበል በተደረገላቸው ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋና አቅርበው በቀጣይም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው መልእክት አስተላለፈዋል ይሄንን ድጋፍ ላደረገላቸው “የዳላስ አማራ ማህበርም” ከፍ ያለ ምስጋና አቅርበዋል። በተመሳሳይ የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት ለምስራቅ አማራ ፋኖ ድጋፍ እንድታደርጉ ሲል ወገናዊ ጥሪውን ያስተላልፋል ቀጥታ የምስራቅ አማራን በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000485333146 ምሬ ወዳጆ ,ከድር ሰይድ እና መሰረት በማለት መደገፍ ይቻላል❗️ መስከረም 1|2015 ዓ.ም ወሎ ቤተ አምሐራ – Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply