“ለምን አንጠቀምም” አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቶ ፈንቴ አጥናው በመሬት ጥበት እና መደኽየት በሚቸገር ማኅበረሰብ ውስጥ ይኖራሉ። ትዳርን ለመምራት፣ ልጅ ወልዶ ለማሳደግ፣ አሳድጎ ለቁም ነገር ለማብቃት፣ ዘርን ተክቶ ትውልድ ለማስቀጠል እና ችግርን ለማስወገድ ከማኅበረሰቡ ጋር ይመካከራሉ። የመሬት ጥበት፣ የአፈር መሸርሸር፣ የእንስሳት ቀለብ ችግር የእነ አቶ ፈንቴ ቀበሌ የግብርናው ዘርፍ ማነቆዎች ናቸው። በየዓመቱ በበጋ እርከን በክረምት ችግኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply