ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሲጀመር የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሉ ያሏቸውን የሕዝብ ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት አንጻራዊ እና የተሻለ ሠላም ታይቷል ብለዋል፡፡ ሠላም አንጻራዊ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያልተፈቱ […]
Source: Link to the Post