ጎንደር: መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ምልክት የፍቅር ተምሳሌት የኾነው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የጎንደር ከተማ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች በበዓሉ አከባበር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜም ለሰላም በሯ ክፍት ነው ፤ ቀዳሚም ተግባሯ ነው ያሉት የሃይማኖት አባቶች ለ2016 ዓ.ም የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ማድረጋቸውን አንስተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ሃይማኖታዊ ሥርዓትን ብቻ ዓላማ አድርገው […]
Source: Link to the Post