“ለሰላም እና ለልማት ሥራዎች ውጤታማነት የሥራ መሪዎች፣ የኅብረተሰቡ እና የጸጥታ መዋቅሩ ቅንጅት ሚናው ከፍተኛ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) እንዲሁም የፌዴራል፣ የክልል፣ የደብረ ብርሃን ከተማ እና የሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ መሪዎች በተገኙበት የመነሻ ሪፖርት ቀርቦ የቀጣናውን የሰላም እና የልማት ሥራዎች ተገምግመዋል። የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ በድሉ ውብሸት የማኅበረሰባችንን ተጠቃሚነት የሚያሻሽሉ መሠረት ልማቶችን ለማጠናቀቅ በንቅናቄ እየተሠራ ነው ብለዋል። ሰላምን ለማጽናት የሕዝብ ግንኙነት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply