“ለሰላም እና እርቅ የሚደረጉ ጥረቶች ስኬታማ የሚኾኑት በመተማመን፣ በመተባበር እና በመነጋገር ነው” ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ

ጎንደር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከፀጥታ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ደጀኔ ልመንህ ለሰላም እና እርቅ የሚደረጉ ጥረቶች ስኬታማ የሚኾኑት በመተማመን፣ በመተባበር እና በመነጋገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply