ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁዎች ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሰላም ጋር ተያይዞ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሰዎች የታገሉት የሥልጣን መቀያየር ለማድረግ ሳይኾን ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት መኾኑን ገልጸዋል። አዲስ ሀሳብ፣ አዲስ አካሄድ ያስፈልጋል በሚል ለውጥ መምጣቱን አንስተዋል፡፡ የለውጡ አንኳር ጥያቄዎች በሁለት ይከፈላሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያው ነባር ችግሮች ናቸው። ከጥንት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply