”ለሰዎች ይህንን በማድረጋችንም ፈጣሪያችን እንመስለዋለን” ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መላዕክ

ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት እና ትውፊት መሠረት የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በየዓመቱ ጥር 11 ቀን ይከበራል። የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓልም በሃይማኖቱ ሥርዓት እና ትውፊት መሠረት በየቤተክርስቲያናቱ እና በየአድባራቱ ይከበራል። ለመኾኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተጠመቀ? እንዴትስ ተጠመቀ? ሰዎች በተወለዱ በ40 እና በ80 ቀናቸው የመጠመቃቸው ምክንያትስ? ዓለሙስ ከጥምቀቱ ታሪክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply