ለስደተኞች ማኅበራዊ ጥበቃ በዲጂታል መንገድ ትምህርት እና ሥልጠና እንዲያገኙ እየተሠራ መኾኑን ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ገለፀ።

ባሕርዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ድርጅቱ 11 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የዲጂታል ዘርፉን በመደገፍ ለወጣቶች እና ሴቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ያለመ የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራርሟል። ድርጅቱ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና ከሶማሌ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ነው በዛሬው እለት የተፈራረመው። በስምምነቱ መሠረት የአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን ከተለያዩ ተቋማት ተመርቀው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply