ለሶስት ተከታታይ ወራት የሚቆይ ‘ከዚያስ’ የተሰኘ የልጆች የስልጠና መርሃ-ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ሃገር በቀል በሆነው ሴጅ ኢትዮጵያ ከአፍታ ኢንተርቴመንት ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጅ “…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/aiCUHchwEitHDjSCMjbhJMNi3lro5MwkAbo-0wFEUSS-SO57Hl8yDyA1nGHt7xstkXXKS-VR5k_c2qvTuF5EQxY_kmRcfjBhrur8SOc0Q26NoHcAKGkC6huYZrCEmNVGSUmQScpLYEYuLi4BedFaDnwIJvuJ7Y2YKxt8_ZhhIlSJpDM5Q7MdnnPbU5HWyb_6mZ41Fn_A1Od_zGXq3rqh5pT6NnqgVmvz9-ji3Zwk-a5Ki6bVOrG44iLMg2Wcrh-H3MYGbi-8AdzjB2LYRdPwoQKqR21S2I7D09UJZZq0pUnUksKirc-suRT9piobp2zWXdgH8HzIPbU4fGp2ghMHCw.jpg

ለሶስት ተከታታይ ወራት የሚቆይ ‘ከዚያስ’ የተሰኘ የልጆች የስልጠና መርሃ-ግብር ሊካሄድ ነው፡፡

ሃገር በቀል በሆነው ሴጅ ኢትዮጵያ ከአፍታ ኢንተርቴመንት ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጅ “ኑ ትውልድ ላይ በጋራ እንስራ” በሚል መሪ ቃል ለሶስት ተከታታይ ወራት የሚቆይ ከዚያስ የተሰኘ የልጆች ስልጠና መርሃግብር ሊካሄድ መሆኑ ነው ተገለጸው።

‘ከዚያስ’ የሚለውን ስያሜ ያገኘነው ሰዎች በግልም ሆነ በጋራ በጥረታችው የደከሙለት ጉዳይ በሙሉ ለትውልድ እንዲተላለፍና ትውልድ ላይ በጋራ መንፈስ እንዲሰሩ ለማስቻል ያለመ መሆኑን ሰምተናል፡፡

ወላጆች በልጆቻችው ላይ ሁለንተናዊ የሆነ ለውጥ እንዲያመጡ እና መጪው ትውልድ በስነ-ምግባርና በእውቅት የታነጸ እንዲሆን ማስቻል የስልጠናው ዋናው ዓላማ መሆኑን ዛሬ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠቅሷል፡፡

በእሌኒ ግዛቸው

ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply