ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትህ ስርዓትን መተግበር ለሰብአዊ መብቶች መከበርና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ እጅግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የተፈጸሙ ጉልህ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችና ቁርሾዎች አግባብነት ባለዉ ሁለንታናዊ የተቀናጀና አሳተፊ የሽግግር ፍትህ ሂደት መፍታት ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን ሀገራዊ አዉዱ ይህ እውን እንዲሆን […]
Source: Link to the Post