You are currently viewing ለቀናት ብቻ በሕይወት ይቆያሉ የተባሉት ተጣብቀው የተወለዱት መንትዮች 7 ዓመት ሆናቸው – BBC News አማርኛ

ለቀናት ብቻ በሕይወት ይቆያሉ የተባሉት ተጣብቀው የተወለዱት መንትዮች 7 ዓመት ሆናቸው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/44d7/live/af4ad590-ce40-11ee-9a5b-e35447f6c53b.jpg

ተጣብቀው የተወለዱት ማሪየሜ እና ንዲዬ ከተወለዱ በኋላ ከጥቂት ቀናት በላይ በሕይወት አይቆዩም ተብሎ ነበር። አሁን ግን ሰባት ዓመት ሆኗቸዋል፤ በአውሮፓ ውስጥም ተጣብቀው ተወልደው ይህን ያህል ዓመት ቆዩ የመጀመሪያዎቹ መንትዮች ናቸው ተብሎ ይታሰባል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply