“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)

“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር) ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሌሎች የዓለም ጭቁን ጥቁር ሕዝቦች ቀድመው ነቅተው በክንዳቸው የጻፏት የአሸናፊነት በኩረ- ታሪክ ናት ዓድዋ። ዓለም በነጮች የበላይነት እጅ ወድቃ በአድሎ ስትማቅቅ፣ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንቁ መሪዎች እና በሚመሩት ሕዝብ እምቢ ባይነት የእኩልነትን መንፈስ ይዛ የመጣች የታሪክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply