“ለቅርንጫፉ ተንጠፈጠፍ እና ላልፎ ሂያጁ ዝናብም ጃንጥላ እንፈልጋለን።” የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…  ህዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም        አዲስ…

“ለቅርንጫፉ ተንጠፈጠፍ እና ላልፎ ሂያጁ ዝናብም ጃንጥላ እንፈልጋለን።” የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ህዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ…

“ለቅርንጫፉ ተንጠፈጠፍ እና ላልፎ ሂያጁ ዝናብም ጃንጥላ እንፈልጋለን።” የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ህዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ! በሽብር ተፀንሳ በሽብር ያደገችው ህወሃት፣ለከበበን ችግር ሁሉ ግንድ ናት። የችግራችን ዛፍ የሚደርቀውም ከግንዱ ሲነቀል እንደሆነ አያጠያይቅም፣ግንዱን ከእነ ስሩ ለመንቀልም አይነኬው ፋኖ እና ልዩ ሀይላችን ከመከላከያ ጋ በመናበብ አኩሪ ገድል እየፃፈ ይገኛል። የገድሉ ብራናም በቀይ ቀለም አሸብርቆ፣በጥቂት ሰማዕታት በአይላፍ ህያዋን ተሸላሚዎች እንደሚቋጭ ተገፍተን የተነሳንበት ፈራሳ መደብ ብቻ በቂ የትንበያ አይን ነው። ግንዱ የሚወድቅበት አቅጣጫ ባይታወቅም ከአራቱ አቅጣጫ ባንደኛው ከእነ ስሩ ተነቅሎ መውደቁ ግን እሙን ነው። የግንዱን መንገድ በማያውክ መንገድ ደግሞ ከቅርንጫፎች ተንጠፈጠፍ እና ከአልፎ ሀጁ ዶፍ የምንድንበትን ጃን-ጥላ እንፈልጋለን። በመተከል በጅምላ እየተሰየፈ እና እየተጨፈጨፈ ለሚገኘው ህዝባችን ልንደርስለት ይገባል። ስለሆነም የክልሉ መንግስት ያለብንን ችግር ባገናዘበ መልኩ መንገድ ይጥረግልን እና ለወገናችን ጃን-ጥላ የምንሆንበትን መንገድ ያመቻችልን ዘንድ እንጠይቃለን። መናበብ እና መረዳዳት ከቻልን ጫካው ሁሉ መንገድ፣ተራራው ሁሉ ሜዳ አለው። ነፍጠኝነት ታሪካችን ብቻ ሳይሆን የምንኖርበት አውድ ነው፤በዳንሻ ሁመራ እና ራያ አላማጣ ሰሞኑን የታዬው ክስተት ብቻ ለዚሁ ማረጋገጫ ማህተም ነው። አማራው ሲነሳ ትቢያው ከእግር በታች ይሆናል። ድል ለተገፋው አማራ!!!

Source: Link to the Post

Leave a Reply