ለበርካታ ሥራ አጥ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመምሪያው ለ9 ሺህ 624 ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ነበር ያሉት የመምሪያው ኀላፊ ዓለምነህ ጌጤ በጸጥታ ችግር ምክንያት ተንቀሳቅሶ ሥራ አጦችን ለመለየት እና ለመመዝገብ አዳጋች ኾኗል ብለዋል። የተለዩትንም ወደ ሥራ ለማስገባት ጸጥታው እንቅፋት መፍጠሩን ነው የገለጹት። በመኾኑም በስድስት ወር አፈፃፀም 5 ሺህ 800 በላይ ሥራ አጦችን በመለየት ከ2 ሺህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply