
የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ስትሮክ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለተኛው ገዳይ በሽታ ነው። ምንም እንኳ በርካታ ጊዜያት በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎችን ብቻ እንደሚያጠቃ ቢታሰብም፣ በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች የዓለማቸን ክፍሎች ወጣቶችም በስትሮክ ተጠቅተው ታይቷል። ከስትሮክ እና ከሌሎች በሽታዎች ራስን የመጠበቂያ ወሳኙ መንገድ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል መሆኑን ሕክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ።
Source: Link to the Post