ለባለሃብቶች ቀልጣፋ፣ ፍትሐዊ እና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት የተጀመረው የልማት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አህመዲን መሐመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደብረ ብርሃን ከተማ በኢንቨስትመንት ዘርፍ በእድገት ላይ ከሚገኙ ከተሞች ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትጠቀሳለች፡፡ ለማዕከላዊ ገበያ ባላት ቅርበት እና የሰላም ከተማነቷ በባለሃብቶች ዘንድ እንድትመረጥ አድርጓታል፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን መሐመድ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች በከተማዋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply