ለብዙሀን ሴቶች የታገለችው ኤምሊን ፓንከርስ – በምናብ እንግዳ

ኢትዮጵያ በተያዘው የ2013 ዓ.ም የግንቦት ወር መገባደጃና ሰኔ መጀመሪያ ስድስተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ለማካሄድ ወጥናለች፡፡ስለምርጫ ሲነሣ ብዙ ሰዎች፣ ብዙ ትዝታዎች አብረው መምጣታቸው አይቀርም፡፡የዕለቱ የምናብ እንግዳችንም ከባህር ማዶ አንድ በምርጫ ዝነኛ የሆነች እንስትን ሰላም ሰይፉ በእንግድነት ጋብዛ እንደሚከተለው አስተናግዳታለች፡፡

አዘጋጅ፡ሰላም ሰይፉ

ቀን 22/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply