ለተሰንበት ጊደይ የ10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ጸደቀ

ከአንድ ወር በፊት በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ ከ15 ሰከንዶች በላይ ተሻሽሎ በኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ጊደይ እጅ የገባው የ10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን መፅደቁ ተገለፀ። የዓለም አትሌቲክስ የበላይ አካል ታላቁ የኦሊምፒክ ውድድር በቶኪዮ ከተጀመረ ከቀናት በኋላ እንዳሳወቀው፤ ከአራት ዓመት በፊት በሪዮ ኦሊምፒክ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply