You are currently viewing ለተሰንበት ግደይ በአውስትራሊያው ውድድር ማጠናቀቂያ ላይ የገጠማት ምንድን ነው?  – BBC News አማርኛ

ለተሰንበት ግደይ በአውስትራሊያው ውድድር ማጠናቀቂያ ላይ የገጠማት ምንድን ነው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9fd9/live/c1c6a890-b152-11ed-91a8-cba29c3fc3d8.jpg

ቅዳሜ ዕለት በአውስትራሊያ በተደረገው 44ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በሴቶች ወርቅ እንደምታስገኝ ስትጠበቅ የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በውድድሩ የመጨረሻ ላይ ያልተጠበቀ ጉዳት ገጥሟት አሸነፊነትን አጥታላች። ለተሰንበት የውድድሩን የአሸናፊነት መስመር ልታልፍ ጥቂት ሜትሮች ሲቃርት በድንገት በገጠማት ጉዳት እግሯ ለማዘዝ ተስኗት የድል ሪቫኑን ቀድማ መበጠስ ተስኗት ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply