“ለተቋም ግንባታ ቅንጅታዊ አሠራር እና ቴክኖሎጂ ለተሻለ አፈጻፀም የማይተካ ሚና አላቸው” አህመዲን ሙሐመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ክላስተር ዘጠኝ ተቋማቶች በትራንስፖርት እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች በቀረቡ ጥናቶች ላይ ውይይት አድረገዋል። በውይይቱም በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማና እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) ለተቋም ግንባታ፣ ቅንጅታዊ አሠራር እና ቴክኖሎጂ ለተሻለ አፈጻፀም የማይተካ ሚና እንዳላቸው ገልጸዋል። ኀላፊው የትራንስፖርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply