ለተከታታይ 4 ቀናት የተከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በሠላም መጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ምስጋና አቀረቡ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ዳር ፈርጧ ውቧ ከተማችን ባሕርዳር ከጥር 10 እስከ14/2016 ዓ.ም ” የከተራ፣ የጥምቀት ፣የቃና ዘገሊላና አቡነ ዘርዓ ብሩክ” በዓላት መንፈሳዊ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በመከበራቸው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለመላው ማኅበረሰብ ከፍተኛ አክብሮትና ምስጋና እንዳላቸው ገልጸዋል ። አቶ ጎሹ እንዳላማው ባስተላለፉት የምስጋና መልዕክታቸው እንደገለፁት ባሕር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply