ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ሀገራዊ ንቅናቄ በሀገሪቱ እየተከወነ ነው። ጳጉሜን አንድ የአግልጋይነት ቀን “ኢትዮጵያን እናገልግል” በሚል መሪ ሃሳብ አገልግሎት እየተሰጠበት ነው። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት ማህሙድ የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልእክት በ2015 በጀት ዓመት የነበሩ ችግሮችን በመቋቋም የተሻለ ገቢ እንዲሰበሰብ ላደረጉ የተቋሙ ሠራተኞች ፣ ግብር ከፋዮችና አጋር አካላት […]
Source: Link to the Post