ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ኾኗል። መተግበሪያው በተለይም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በቀጥታ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው ተብሏል። መተግበሪያውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኅብረተሰብ ተሳትፎ ማሥተባበሪያ ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ንግድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply