ለታክስ ገቢ መቀነስ ምክንያቶችን በመለየት መፍትሔዎቹ ላይ በጥልቀት መነጋገር እንደሚገባ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ አሳሰቡ።

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2011 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 72 በመቶ የነበረው የታክስ ገቢ በ2015 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ጥምርታ አንጻር ሲታይ ወደ 7 ነጥብ 02 በመቶ ዝቅ ማለቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ያለደረሰኝ ግብይት፣ የሐሰተኛና ከዋጋ በታች የሚሰጡ ደረሰኞች ሥርጭት እና የኮንትሮባድ ንግድ ሰንሰለት ውስብስብ መኾን፣ የሕገወጥ ንግድ እና የህቡዕ ኢኮኖሚ መስፋፋት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply