ለታገዱት 38  ድርጅቶች ገንዘብ ገቢ ማድረግ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በባንክ በኩል እንዲፈጽም ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አሳሰበ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት እና ዘርን መሰረት ያደረገ ኹከት እና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንዲሁም ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ በተፈጸመ ህገ-ወጥ ተግባር ውስጥ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ በወንጀል ተግባር ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጥረው ምርመራ የተጀመረባቸው ከህወዓት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply