ለትንሣኤ በዓል የኀይል መዋዠቅ እና መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መኾኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋሙ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ እና ዕለት የኀይል መዋዠቅ እና መቆራረጥ ለመቀነስ፣ ከተከሰተም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየሠራ እንደሚገኝ አስታውቋል። ከዋዜማው ጀምሮ እስከ በዓሉ ዕለት 24 ሰዓት ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ እና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ጋር ተቀናጅቶ የሚሠራ ግብረ ኃይል በየደረጃው ባሉ መዋቅሮች ተዋቅሮ ወደ ሥራ መግባቱንም ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply