“ለትንሳኤ በዓል እንቅስቃሴ በቂ ተሽከርካሪዎች ወደ ስምሪት እንዲገቡ ተደርጓል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ብዙዎች ከቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በዓሉን ለማሳለፍ ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። በዚህም የትራንስፖርት ችግር እንዳይከሰት ከፍተኛ ፍስት ያሉባቸውን መስመሮች በመለየት በቂ ተሽከርካሪዎችን ወደ ስምሪት በማስገባት አገልግሎት እንዲሰጡ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply