ለችግር ተጋላጭ የኾኑ ዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተመሠረተው የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት እስከ ቀበሌ ድረስ እንደሚዋቀር ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተጋላጭ የማኀበረሰብ ክፍሎችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የተለያዩ ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች ተቀርጸው ሲተገበሩ ቆይተዋል፡፡ ተግባራዊ በተደረጉ ፖሊሲ እና ስትራቴጅዎች ተጠቃሚ ከኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች፣ ህጻናት፣ አረጋዊያን፣ አካል ጉዳተኞች እና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ይገኙበታል። የእነዚህን የኅብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የብሔራዊ ማኅበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply