ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር እና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየተሠራ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር አሳወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር እና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየሠራ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) አሳውቀዋል። ዶክተር ለገሰ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ ለዘመናት ስር ሰድደው የቆዩ እና ላለመግባባት መነሻ የኾኑ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት በርካታ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰደ መኾኑን ገልጸዋል። ፖለቲካዊ ልዩነቶች በውይይት እንዲፈቱ መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply