ለአህጉራዊ ምጣኔ ሃብት መሳለጥ እና ለነፃ ንግድ ቀጣና ከፍተኛ ፋይዳ አለው የተባለለት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ወደ አገልግሎት መግባቱ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካርጎ አገልግሎቱን ለማሳለጥ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባውን የኢ-ኮሜርስ ማዕከል አስመርቋል። በመረሐ -ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ.ር)፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ የአየር መንገዱ የቦርድ አባላት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የዲፕሎማቲክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply