ባሕርዳር፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ሠብአዊና ቁሳዊ ውድመት ያስከተለ መኾኑን አስታውቋል። በዚህ ወቅት በብዙዎቹ አካባቢዎች የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም የበለጠ በማስፋትና በመጠቀም የሕዝቡን የሰላምና የልማት እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ለመመለስ እንደ ወትሮው ሁሉ ሠላምን የወል ሀብት በማድረግ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ቢሮው ጥሪውን አቅርቧል። ቀደም ሲልም ኾነ በዚህ ወቅት በክልሉ […]
Source: Link to the Post