ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በወቅቱ ሁለት ታላላቅ ፈተናዎች አሉ፡፡ የሰላም እጦት እና የዝናብ እጥረት፡፡ የሰላም እጦቱ ለዜጎች ሞት ፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ወድመት አስከትሏል፡፡ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰው መሥራት እና ወደ ሕክምና ተቋማት መንቀሳቀስ የማይችሉ በርካቶች ናቸው፡፡ የሰላም እጦቱ ነጋዴዎች እንዳይነግዱ፣ አርሶ አደሮች ተረጋግተው እንዳያርሱ አድርጓቸዋል፡፡ ተማሪዎች በወቅቱ እንዳይመዘገቡ፣ በወቅቱም ትምህርታቸውን እንዳይከታተሉ እና […]
Source: Link to the Post