“ለአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች መፍትሔው ሕዝባዊ መሠረት ያለው ጠንካራ መዋቅራዊ ዴሞክራሲያዊ ትግል ነው” አወል አሊ የፖለቲካ ሳይንስና የፍልስፍና መምህር

ባሕርዳር : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ የሚባሉ ጥያቄዎች ያሉበት ሕዝብ ነው፡፡ ጥያቄዎቹ ደግሞ በሚወዳት ሀገሩ በእኩልነት እና በአንድነት መኖርን መሠረት ያደረጉ ናቸው፡፡ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የፍልስፍና መምህሩ አወል አሊ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች በግልጽ የሚነሱ መኾናቸውን ይናገራሉ፡፡ ጥያቄዎቹ በሕዝቡ፣ በምሁራን፣ በሚዲያ ባለሙያዎች እና በሌሎች አካላት የሚነሱ ግልጽና ዓመታትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply