ለአማራ እና አማራ ወዳጆች የድጋፍ ጥሪ !

#ጋሻ_የአማራ_ድጋፍ_አሰባሳቢ_ግብረኋይል #ለአማራ_እና_አማራ ወዳጆች_የድጋፍ_ጥሪ የአማራ ተወላጅና የአማራ ወዳጅ ለሆናችሁ በሙሉ የቀረበ ጥሪ፦ አደጋ የተደቀነበትን የአማራ ህልውና ኑና በጋራ እንመክት!! ፠ በኖቬምበር 10ቀን 2021ዓ ም የሰሜን ሸዋ አማራ በወራሪው የትህነግና ኦነግ ሰራዊት ጦርነት የተከፈተባቸው ቀን ነው። በጎጃም ከቡሬ አንስቶ እስከ ጎሃጺዮን ባለው ቀጠና ድረሰ እጅግ መጠነ ሰፊ የሆነ የኦነግ ሰራዊት ሰፍሮ ለወረራ አሰፍስፎ በመጠባበቅ ላይ ነው። ፨ ሐምሌ 13ቀን 2021 በወሎ ራያና በጎንደር ማይጸብሪ ግንባር የተጀመረው የወረራ ጦርነት ዛሬ በ5ኛ ወሩ ላይ ወያኔ ከጎንደርና ወሎ ተሻግራ ሰሜን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply